Your trial period has ended!
For full access to functionality, please pay for a premium subscription
FA
FBC (Fana Broadcasting Corporate)
https://t.me/fanatelevision
Channel age
Created
Language
Amharic
0.16%
ER (week)
4.04%
ERR (week)

This is FBC's official Telegram channel.

For more updates please visit www.fanabc.com

Messages Statistics
Reposts and citations
Publication networks
Satellites
Contacts
History
Top categories
Main categories of messages will appear here.
Top mentions
The most frequent mentions of people, organizations and places appear here.
Found 4 753 results
አየር መንገዱ ከካሜሩን ለሚጓዙ ሃጃጆች የበረራ አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካሜሩን ለሚጓዙ ሃጃጆች እንዲሁም ወደ ያውንዴ እና ዱዋላ የሚያደርገውን መደበኛ የበረራ አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኛ መሆኑን ገልጿል። የካሜሩን የግዛት አስተዳደር ሚኒስትር እና የሃጅ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፖል አታንጋ ንጂ ከልዑካቸው ጋር በመሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎትን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም÷ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ቡድን ዋና ስራ…

https://www.fanamc.com/archives/290811
04/22/2025, 18:49
t.me/fanatelevision/93441
https://www.youtube.com/watch?v=pc-R60b9tZg
04/22/2025, 18:00
t.me/fanatelevision/93440
ቀነኒሳ በቀለ በለንደን ማራቶን እንደማይሳተፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በልምምድ ወቅት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት በለንደን ማራቶን እንደማይሳተፍ አስታውቋል፡፡ በሩጫ ሕይወቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሚደግፉትና ለሚያበረታቱት አድናቂዎች ምስጋናውን ያቀረበው አትሌት ቀነኒሳ÷ አሁን ላይ ከደረሰበት ጉዳት ለማገገም ትኩረቱን እንደሚያደርግ ገልጿል። አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በማኅበራዊ ትስስር ገጽ ላይ ባስተላለፈው መልዕክት÷ ከፊታችን እሁድ በሚካሄደው…

https://www.fanamc.com/archives/290793
04/22/2025, 17:42
t.me/fanatelevision/93439
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላኖች ግዥና መዳረሻዎችን ከማሳደግ አንጻር የተቀመጡ ግቦች ማሳካቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላኖች ግዥ እና መዳረሻዎችን ከማሳደግ አንጻር በፈረንጆቹ 2025 የተቀመጡ ግቦች ማሳካቱን የአየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። ዋና ስራ አስፈጻሚው ከቢቢሲ “ፎከስ አፍሪካ” ጋር ባደረጉት ቆይታ አየር መንገዱ ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ያለውን ጠንካራ ግንኙነት አንስተው÷ በቅርቡ 67 አውሮፕላኖችን መታዘዛቸውንና…

https://www.fanamc.com/archives/290734
04/22/2025, 16:36
t.me/fanatelevision/93438
ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የሮም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ በሆኑት በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ በላኩት የሀዘን መግለጫ በሮማው ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ህልፈተ-ህይወት የተሰማቸውን…

https://www.fanamc.com/archives/290767
04/22/2025, 12:48
t.me/fanatelevision/93436
በ311 ሚሊየን ብር የተገነባው የሆራአዘብ ከተማና አካባቢ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ311 ሚሊየን ብር የተገነባው የሆራአዘብ ከተማና አካባቢ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር ) በጋራ መርቀው ከፍተዋል። በኩርሙክ ወረዳ የሆራአዘብ ከተማ እና አካባቢ…

https://www.fanamc.com/archives/290759
04/22/2025, 11:50
t.me/fanatelevision/93434
ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ቀጣይነት እንደሚኖረው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አካባቢዎች ቀጣይነት እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስትቲዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስትቲዩቱ ከሚያዝያ 13 እስከ 22/2017 ዓ.ም የሚኖረውን የአየር ሁኔታ ትንበያ ይፋ ባደረገበት መረጃ÷ በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች…

https://www.fanamc.com/archives/290754
04/22/2025, 11:32
t.me/fanatelevision/93433
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአፍሪካ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማርኮ ሩቢዮ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ጉብኝት ሊያደርጉ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ጉብኝት እንደሚያደርጉ የዘገበው አፍሪካ ኢንተለጀንስ ነው፡፡ በሚኖራቸው ቆይታም ከየሀገራቱ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ጋር እንደሚመክሩ ይጠበቃል ተብሏል፡፡

https://www.fanamc.com/archives/290748
04/22/2025, 10:57
t.me/fanatelevision/93432
አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ ልማት እና እድገት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለኢትዮጵያ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ላይ የሚያደርገውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ እና የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከ2025ቱ የዓለም ባንክ ቡድን እና አይ ኤም ኤፍ ስብሰባ ጎን ለጎን ከአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ…

https://www.fanamc.com/archives/290735
04/22/2025, 09:57
t.me/fanatelevision/93431
በሥራ እና ክኅሎት ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ለማላቅ ፈጠራን ማዕከል ያደረገ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሥራ እና ክኅሎት ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ለማላቅ በትጋት፣ ፍጥነትና ፈጠራን ማዕከል ያደረገ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ። የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የተቋሙን የዘጠኝ ወራት የመንግስት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ተወያይተዋል።፡ መድረኩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በተገኙበት ነው የተካሄደው።…

https://www.fanamc.com/archives/290725
04/22/2025, 09:41
t.me/fanatelevision/93430
አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ ልማት እና እድገት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለኢትዮጵያ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ላይ የሚያደርገውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡

የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ እና የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ማኔጂንግ ዳይሬክተሯ ወይይቱን ተከትሎ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ከአቶ ማሞ ምኅረቱ እና አቶ አህመድ ሺዴ ጋር የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማሻሻያ በተመለከተ ፍሪያማ ውይይት ማድረጋቸው ገልጸዋል፡፡

በውይይቱ ወቅት አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ ልማት እና እድገት የሚያደርገውን ድጋፍና አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል መግለፃቸውንም አመላክተዋል።
04/22/2025, 09:35
t.me/fanatelevision/93429
5
2
3.0 k
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
04/22/2025, 07:56
t.me/fanatelevision/93428
36
5
8.3 k
ሊድስ ዩናይትድ እና በርንሌይ ወደ ፕርሚየር ሊጉ አደጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊድስ ዩናይትድ እና በርንሌይ ለ2025/26 የውድድር ዓመት ከሻምፒዮን ሺፕ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል፡፡

ዛሬ በተደረገ የሻምፒዮን ሺፕ ጨዋታ በርንሌይ ሼፍልድ ዩናይትድን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

ውጤቱን ተከትሎ በርንሌይ ነጥቡን 94 በማድረስ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ወደ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

በተመሳሳይ ሊድስ ዩናይትድ ስቶክ ሲቲን በማሸነፍ ወደ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ያደገ ሌላኛው ቡድን መሆን ችሏል፡፡https://www.fanamc.com/archives/290713
04/21/2025, 21:56
t.me/fanatelevision/93426
5
8.4 k
04/21/2025, 21:56
t.me/fanatelevision/93427
5
3
8.9 k
https://www.youtube.com/watch?v=rIwUp7SBgX4
04/21/2025, 20:48
t.me/fanatelevision/93425
7
5
8.4 k
በጅቡቲ ሕጋዊ የመኖሪያ ሰነድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች የመመለሻ ጊዜ አልተራዘመም – ኤምባሲው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ ሕጋዊ የመኖሪያ ሰነድ የሌላቸው ኢትዮጵያውያን እና የሌሎች ሀገራት ዜጎች ወደየሀገራቸው የመመለሻ ጊዜ አለመራዘሙን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ ኤምባሲው÷የጅቡቲ መንግስት ሕጋዊ የመኖሪያ ሰነድ ሳይኖራቸው በሀገሪቱ ውስጥ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ከፈረንጆቹ ሚያዝያ 3 እስከ ግንቦት 2 ቀን 2025 ባለው ጊዜ ውስጥ በፈቃደኝነት ወደየሀገራቸው እንዲመለሱ ማሳወቁን…

https://www.fanamc.com/archives/290709
04/21/2025, 20:47
t.me/fanatelevision/93424
8
1
7.3 k
https://www.youtube.com/watch?v=Yu61-cSgSUs
04/21/2025, 20:20
t.me/fanatelevision/93422
19
1
8.0 k
ባሕርዳር ከተማ መቐለ 70 እንደርታን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕርዳር ከተማ መቐለ 70 እንደርታን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የባሕርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ቸርነት ጉግሳ እና አቤል ማሙሽ በተመሳሳይ ሁለት ሁለት ግቦችን ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ መቐለ 70 እንደርታን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ አሸናፊ ሀፍቱ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን…

https://www.fanamc.com/archives/290705
04/21/2025, 20:02
t.me/fanatelevision/93421
4
1
7.5 k
https://www.youtube.com/watch?v=6jy8KRS-9lI
04/21/2025, 20:00
t.me/fanatelevision/93420
25
2
9.7 k
የተለያዩ ሀገራት መሪዎችና የዓለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎች በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎች በሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት ጥልቅ ሃዘን እንደተሰማቸው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሃዘን መግለጫ መልዕክት አስፍረዋል፡፡ በተመሳሳይ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፣ የሕንድ…

https://www.fanamc.com/archives/290702
04/21/2025, 18:03
t.me/fanatelevision/93418
36
5
10 k
የሰላም ሚኒስቴር በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማውን ሃዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል። ሚኒስቴሩ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት ከፍተኛ ሃዘን ላይ ለሚገኙት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አባቶች እና ምዕመናን መጽናናትን ተመኝቷል፡፡

https://www.fanamc.com/archives/290699
04/21/2025, 17:06
t.me/fanatelevision/93417
25
2
10 k
በተደራጀ መረጃ ዓለም አቀፋዊ ተደራሽነትን ማስፋት ያስፈልጋል – አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተደራጀ መረጃ ዓለም አቀፋዊ ተደራሽነትን ማስፋትይገባል ሲሉ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ገለጹ፡፡ አቶ አድማሱ በቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዓለም አቀፍ ዲፓርትመንት አዘጋጅነት ከተለያዩ ሀገራት የተውጣጡ የሚዲያ መሪዎች የውይይት መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚው በዚህ ወቅት÷ፈጣንና ዓላማ ተኮር መረጃ…

https://www.fanamc.com/archives/290689
04/21/2025, 15:59
t.me/fanatelevision/93416
50
4
11 k
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ-ሕይዎት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የሮም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ በሆኑት በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለጹ፡፡

ፓትርያርኩ ለመላው የሮማ ካቶሊካዊ መሪዎች እና በመላው ዓለም ላሉ ምእመናን እንዲሁም በኢትዮጵያ ላሉ ካቶሊካውያን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስም ሐዘናቸውን ገልጸዋል።
04/21/2025, 14:30
t.me/fanatelevision/93415
26
4
10 k
ፕሬዚዳንት ታዬ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ሕይዎት የተሰማቸውን ሐዘን ገልፀዋል፡፡

ፕሬዚዳንት ታዬ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት፤ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት ጥልቅ ሐዘን ተሰምቶኛል ብለዋል፡፡

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ፤ ለእምነት፣ ለሰብዓዊነት እና ለዓለም አቀፍ ሰላም ማገልገላቸውን አውስተዋል፡፡

ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ፤ መታሰቢያነቱም ለዘላለም ይሁን፤ ሲሉም ፕሬዚዳንቱ በሐዘን መግለጫ መልዕክታቸው ገልጸዋል፡፡
04/21/2025, 14:24
t.me/fanatelevision/93414
16
4
9.8 k
የኢትዮ-ፓኪስታን የወዳጅነት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ፓኪስታን የወዳጅነት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) በተገኙበት በሲያልኮት ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ከ1 ሺህ በላይ የሀገሪቱ ተማሪዎች እና የከፍተኛ ትምህርት ማሕበረሰብ አባላት መሳተፋቸውን የኤምባሲው መረጃ ያመላክታል፡፡ አምባሳደር ጀማል (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት÷ ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በተገበረችው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለአየር…

https://www.fanamc.com/archives/290653
04/21/2025, 13:48
t.me/fanatelevision/93413
20
1
10 k
3 ሺህ 285 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 285 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ 2 ሺህ 747 ወንዶች፣ 508 ሴቶች እና 30 ጨቅላ ሕጻናት ሲሆን÷ ከእነዚህ ውስጥም 159 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ በ4ኛው ዙር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን የመመለስ ሥራ…

https://www.fanamc.com/archives/290650
04/21/2025, 13:09
t.me/fanatelevision/93412
24
6
11 k
በ3 ሀገራዊ ቋንቋዎች የመንጃ ፈቃድ ስልጠና እንዲሰጥ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋን ኦሮሞ፣ ትግርኛ እና ሶማልኛ ቋንቋዎች የመንጃ ፈቃድ ስልጠና እንዲሰጥ መፈቀዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡ ባለሥልጣኑ በሪፎርም ሒደት ውስጥ እንደሚገኝ እና ለረጅም ግዜ ሲጠየቁ የነበሩ በርካታ የተገልጋዮቻችን የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች እየፈታ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡ ተቋሙ ከሚሰጣቸው በርካታ አገልግሎቶች ውስጥ አዲስ…

https://www.fanamc.com/archives/290647
04/21/2025, 12:47
t.me/fanatelevision/93410
በ3 ሀገራዊ ቋንቋዎች የመንጃ ፈቃድ ስልጠና እንዲሰጥ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋን ኦሮሞ፣ ትግርኛ እና ሶማልኛ ቋንቋዎች የመንጃ ፈቃድ ስልጠና እንዲሰጥ መፈቀዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡

ባለሥልጣኑ በሪፎርም ሒደት ውስጥ እንደሚገኝ እና ለረጅም ግዜ ሲጠየቁ የነበሩ በርካታ የተገልጋዮቻችን የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች እየፈታ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡

ተቋሙ ከሚሰጣቸው በርካታ አገልግሎቶች ውስጥ አዲስ መንጃ ፍቃድ አገልግሎት አንዱ ሲሆን÷ የእጩ አሽከርካሪዎች የንድፈ ሃሳብ ስልጠና እና ፈተና በአማርኛ ቋንቋ ብቻ ሲሰጥ እንደነበር ተጠቅሷል።

በአፍ-መፍቻ ቋንቋቸው በአማራጭነት ቢሰለጥኑ እና ቢፈተኑ የተሻለ ውጤት ሊያመጡ እንደሚችሉ ለረጅም ጊዜ ሲጠየቅ የነበረ የመልካም አስተዳድር ጥያቄ መሆኑን የባለስልጣኑ መረጃ አመልክቷል፡፡

ይህን ተከትሎም ተቋሙ በዝርዝር ጉዳዩን ፈትሾ የአካታችነት ጥያቄው አሳማኝ መሆኑንና የተሟላ የካሪኩለም ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁን በማንሳት ለመንጃ ፍቃድ ስልጠና በ3 ሀገራዊ ቋንቋዎች ስልጠና እንዲሰጥ መወሰኑን አስታውቋል፡፡

በዚህም ፍቃድ ከሰጣቸው 137 ማሰልጠኛ ተቋማት ውስጥ ከአማርኛ በተጨማሪ በአፋን ኦሮሞ፣ ትግርኛ እና ሶማልኛ ቋንቋዎች ለማሰልጠን ፍቃደኛ መሆናቸው ተገልጿል፡፡

ስለሆነም ሞዴል ተቋማት ለሆኑ 12 ማሰልጠኛ ተቋማት ፍቃድ መሰጠቱ ነው የተጠቆመው፡፡

በሌላ በኩል ዕጩ አሽከርካሪዎች ከአማርኛ በተጨማሪ በቀረቡት የቋንቋ አማራጮች መሰልጠን እና መፈተን እንደሚችሉ ባለስልጣኑ አስገንዝቧል፡፡
04/21/2025, 12:44
t.me/fanatelevision/93409
2
9.8 k
👉የጠቅላይ ሚኒስትሩ የቬይትናም ጉብኝት

👉የአፈር ማዳበሪያው ነገር
04/21/2025, 12:35
t.me/fanatelevision/93408
20
4
10 k
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማትን ሃዘን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማትን ሃዘን ገልጻለች፡፡ ቤተክርስቲያኗ ባወጣችው የሃዘን መግለጫ÷ ፖፕ ፍራንሲስ ዛሬ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውንና በዚህም ቤተክርስቲያኗ የተሰማትን ሃዘን ገልጻለች፡፡

https://www.fanamc.com/archives/290644
04/21/2025, 12:18
t.me/fanatelevision/93407
16
2
10 k
መቻል አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል አዳማ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የመቻልን ሁለቱንም የማሸነፊያ ግቦች ሽመልስ በቀለ የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቅቆ በተጨመረ ደቂቃ እና በ49ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል። ውጤቱን ተከትሎ መቻል በ38 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ፤ አዳማ ከተማ ደግሞ በ21 ነጥብ…

https://www.fanamc.com/archives/290638
04/21/2025, 11:54
t.me/fanatelevision/93405
59
7
9.7 k
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡
04/21/2025, 11:41
t.me/fanatelevision/93404
60
15
10 k
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል፡፡

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳቱ ባደረባቸው ከፍተኛ የሳንባ ሕመም የሕክምና እርዳታ ሲደረግላቸው ቆይተው በዛሬው ዕለት በመኖሪያ ቤታቸው ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ቫቲካን አስታውቃለች፡፡
04/21/2025, 11:14
t.me/fanatelevision/93403
23
3
9.0 k
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሌጎስ የሚያርገውን ሳምንታዊ በረራ በእጥፍ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይጄርያ ሌጎስ ከተማ እያደረገ ያለውን 7 ሳምንታዊ በረራ ከሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ 14 ሳምንታዊ በረራ አሳደገ፡፡

ይህም ለደንበኞቹ ይበልጥ ምቹ የበረራ አማራጭ መስጠት የሚያስችል መሆኑን አየር መንገዱ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አስታውቋል፡፡
04/21/2025, 11:07
t.me/fanatelevision/93402
15
4
8.9 k
ለ30 ተቋማት ነጻ የዳታ ማዕከል አገልግሎት እየተሰጠ ነው – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ30 የመንግስት ተቋማት ነጻ የዳታ ማዕከል አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተ ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ በኢትዮጵያ የሚገኙ ተቋማት ዳታን በአግባቡ ጥቅም ላይ የማዋል ልምዳቸው አነስተኛ ነው፡፡ በሌላ በኩል ዳታን በትክክል የማስቀመጡ ተሞክሮ አነስተኛ መሆኑን ጠቁመው÷ያለውን ዳታ ተረድቶ በአግባቡ…

https://www.fanamc.com/archives/290627
04/21/2025, 11:06
t.me/fanatelevision/93401
ፖሊስ በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎችን ከ146 ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎችን ከ146 ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሠረት ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከላከል በተደረገ ኦፕሬሽን፤ 121 የጦር መሣሪያዎችን ከመኖሪያ ቤቶች፣ 8 ሺህ 989 ከፀረ-ሰላም ኃይሎች እና 36 የጦር መሣሪያዎችን በኬላዎች ላይ መያዙን ገልጿል፡፡ በተጨማሪም 6…

https://www.fanamc.com/archives/290618
04/21/2025, 10:48
t.me/fanatelevision/93400
9
9.5 k
04/21/2025, 10:38
t.me/fanatelevision/93399
04/21/2025, 10:38
t.me/fanatelevision/93398
04/21/2025, 10:38
t.me/fanatelevision/93397
9
9.6 k
04/21/2025, 10:38
t.me/fanatelevision/93396
35
9
8.3 k
ፖሊስ በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎችን ከ146 ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎችን ከ146 ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን አስታውቋል፡፡

በዚህም መሠረት ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከላከል በተደረገ ኦፕሬሽን፤ 121 የጦር መሣሪያዎችን ከመኖሪያ ቤቶች፣ 8 ሺህ 989 ከፀረ-ሰላም ኃይሎች እና 36 የጦር መሣሪያዎችን በኬላዎች ላይ መያዙን ገልጿል፡፡

በተጨማሪም 6 ሺህ 351 የተለያዩ የጦር መሣሪያ ጥይቶች ከመኖሪያ ቤቶች፣ 8 ሺህ 989 ከፀረ-ሰላም ኃይሎች፣ 51 ሺህ 846 በኬላዎች ተይዘዋል መባሉን የፌደራል ፖሊስ መረጃ አመላክቷል፡፡

እንዲሁም 236 የተለያዩ የጦር መሣሪያ ካዝናዎች በመኖሪያ ቤቶች እና 148 በኬላዎች ላይ መያዛቸው ተጠቁሟል፡፡

በተመሳሳይ 1 ብሬን ከፀረ-ሰላም ኃይሎች፣ 2 ብሬን በኬላዎች የተያዘ ሲሆን፤ 31 የተለያዩ ቦምቦች ከመኖሪያ ቤቶች፣ 25 ቦምቦችን ከፀረ-ሰላም ኃይሎች፣ 122 ቦምቦችን በኬላዎች መያዙን ፖሊስ አስታውቋል፡፡

32 የተለያዩ ሕገ-ወጥ ሽጉጦች ከመኖሪያ ቤቶች፣128 ሽጉጦች ከፀረ-ሰላም ኃይሎች፣ 102 በኬላዎች መያዝ መቻሉንም ጠቅሷል፡፡

1 ስናይፐር ከመኖሪያ ቤቶች እንዲሁም 1 ስናይፐር ከፀረ-ሰላም ኃይሎች በኤግዚቢትነት መያዙን እና 146 ተጠርጣሪዎችም በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን አስረድቷል፡፡

https://www.fanamc.com/archives/290618
04/21/2025, 10:38
t.me/fanatelevision/93395
23
5
9.0 k
ቬይትናም ከአፍሪካ ጋር ለሚኖራት ግንኙነት ኢትዮጵያን እንደበር ትጠቀማለች- ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በእስያ ለምትዳርገው ሁለንተናዊ ግንኙነት ቬይትናምን፤ ቬይትናምም በአፍሪካ ለሚኖራት ግንኙነት ኢትዮጵያን እንደ ስልታዊ አጋር ይጠቀማሉ ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሳለፍነው ሣምንት በቬይትናም ያደረጉትን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አሥመልክቶ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም፤ ቬይትናም…

https://www.fanamc.com/archives/290605
04/21/2025, 10:27
t.me/fanatelevision/93394
19
4
9.0 k
የምንከተለው የብዝኃ-ዘርፍ ኢኮኖሚ ውጤታማ መሆኑን ከቬይትናም ጉብኝት ተረድቻለሁ- ወ/ሮ ሙፈሪሃት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በቬይትናም ያደረገውን ጉብኝት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም፤ ቬይትናም በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሪፎርም ሥራዎችን በማከናወኗ ከቀውስ አዙሪት በፍጥነት መውጣት የቻለችበትን ሁኔታ አንስተዋል፡፡ ተወዳዳሪ ኢኮኖሚን የመገንባት ተልዕኮ የተሰጠው የሰው ሀብት ልማት ሥራ መሠራቱን አንስተው፤…

https://www.fanamc.com/archives/290612
04/21/2025, 10:24
t.me/fanatelevision/93393
19
3
9.8 k
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቬይትናም ጉብኝት በበርካታ ዘርፎች ልምድ የተቀሰመበት ነው – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቬይትናም ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት የሚያጠናክርና በበርካታ ዘርፎች ልምድ የተቀሰመበት ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ፡፡ ቢልለኔ ስዩም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሳለፍነው ሳምንት በቬይትናም ያደረጉትን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

https://www.fanamc.com/archives/290607
04/21/2025, 10:15
t.me/fanatelevision/93392
13
5
11 k
ኢትዮጵያን በመጎብኘት በተለያዩ ዘርፎች ኢንቨስት ያድርጉ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
04/21/2025, 09:38
t.me/fanatelevision/93391
28
3
12 k
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
04/21/2025, 07:54
t.me/fanatelevision/93390
04/20/2025, 20:30
t.me/fanatelevision/93388
04/20/2025, 20:30
t.me/fanatelevision/93389
04/20/2025, 20:30
t.me/fanatelevision/93387
81
3
14 k
ሌስተር ሲቲ ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወረደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 33ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከሜዳው ውጪ ሌስተር ሲቲን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡

በኪንግ ፓዎር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሊቨርፑልን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አሌክሳንደር አርኖልድ አስቆጥሯል፡፡

ውጤቱን ተከትሎም ሌስተር ሲቲ ከፕሪሚየር ሊጉ መውረዱን ሲያረጋግጥ ሊቨርፑል ደግሞ መሪነቱን ማጠናከር ችሏል፡፡

በዚህም ሌስተር ሲቲ አምስት ጨዋታ እየቀረው ሳውዝሃምፕተንን በመከተል ወደ ሻምፒዮንሺፕ የወረደ 2ኛው ቡድን ሆኗል።

በአንጻሩ ሊቨርፑል ከተከታዩ አርሰናል ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 13 ከፍ ያደረገ ሲሆን፣ ዋንጫውን ለማንሳት የተቃረበበትን ወሳኝ ድልም አስመዝግቧል።
04/20/2025, 20:30
t.me/fanatelevision/93386
15
2
13 k
https://www.youtube.com/watch?v=CrKvqXj1gMI
04/20/2025, 19:54
t.me/fanatelevision/93385
13
2
13 k
https://www.youtube.com/watch?v=X6AHgdO8xzY
04/20/2025, 18:49
t.me/fanatelevision/93384
17
5
12 k
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ ልማት ተነሺዎች ጋር የትንሳኤ በዓልን ሲያከብሩ ያስተላለፉት መልዕክት
04/20/2025, 18:43
t.me/fanatelevision/93383
35
2
13 k
አርሰናል ሲያሸነፍ ማንቼስተር ዩናይትድ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 33ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል ከሜዳው ውጪ ኢፕስዊች ታውንን ሲያሸንፍ ማንቼስተር ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ አርሰናል ኢፕስዊች ታውንን 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡ አርሰናል የጨዋታ ብልጫ በወሰደበት ጨዋታ ሊያንድሮ ትሮሳርድ (2)፣ ጋብርኤል ማርቲኔሊ እና ኢታን ኒዋኔሪ ግቦቹን አስቆጥረዋል።…

https://www.fanamc.com/archives/290596
04/20/2025, 18:12
t.me/fanatelevision/93382
19
3
11 k
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሣኤ በዓልን ከኮሪደር ልማት ሰራተኞች አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሣኤ በዓልን ከካዛንቺስ ኮሪደር ልማት ሰራተኞች፣ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ጋር የትንሳዔ በዓልን አክብረዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ሰራተኞችን በማበረታት እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፤ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ብለዋል። የኮሪደር ልማት ሰራተኞች ቀን…

https://www.fanamc.com/archives/290593
04/20/2025, 18:10
t.me/fanatelevision/93381
ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከጤና ባለሙያዎችና ታካሚዎች ጋር የትንሳዔ በዓልን አከበሩ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመገኘት የጤና አገልግሎት እየሰጡ ካሉ ባለሙያዎች እና ታካሚዎች ጋር የትንሳዔ በዓልን አክብረዋል። ዶ/ር መቅደስ ዳባ÷ ታካሚዎችን በበዓላት ወቅት ማከም ትልቅ ደስታ እንደሚፈጥር ጠቅሰው፣ የጤና ሙያ ራስን…

https://www.fanamc.com/archives/290588
04/20/2025, 18:07
t.me/fanatelevision/93380
6
2
11 k
https://www.youtube.com/watch?v=zWkTxvlGNZM
04/20/2025, 17:29
t.me/fanatelevision/93379
29
2
11 k
ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ 26ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል። የሊጉ ጨዋታ አመሻሽ 12 ሠዓት ላይ ቀጥሎ ሲካሄድ አርባ ምንጭ…

https://www.fanamc.com/archives/290583
04/20/2025, 17:13
t.me/fanatelevision/93378
29
4
11 k
ዛሬ ለአረጋዊያን እና ለአቅመ ደካሞች የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተናል - ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው
04/20/2025, 16:54
t.me/fanatelevision/93377
የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሀገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሀገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ የትንሳኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ ልማት ተነሺዎች ጋር አሳልፈናል ብለዋል። ጎስቋላ የነበረውን ከተማ እንቀይረው ያልነው ለጋራ ጥቅም፣ ለልጆቻችን ደስታ እና…

https://www.fanamc.com/archives/290565
04/20/2025, 14:43
t.me/fanatelevision/93376
04/20/2025, 14:13
t.me/fanatelevision/93375
04/20/2025, 14:13
t.me/fanatelevision/93371
04/20/2025, 14:13
t.me/fanatelevision/93367
04/20/2025, 14:13
t.me/fanatelevision/93368
70
2
10.0 k
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የትንሳኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ ልማት ተነሺዎች ጋር አሳልፈናል።

ጎስቋላ የነበረውን ከተማ እንቀይረው ያልነው ለጋራ ጥቅም፣ ለልጆቻችን ደስታ እና መጻኢውን ዘመን ለማሳመር ብቻ ነው።

የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሃገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም።

ይህ አዲሱ ሰፈራችሁ የምትኖሩበት ነው። ቀድሞ የኖራችሁበት ሰፈራችሁን ሄዳችሁ እንድታዩት እጋብዛለሁ።

ቃል በገባነው መሰረት ካሳንቺስ እጅግ ውብ ሆኗል። ልጆቻችን ተስፋ አላቸው ፣ ከእኛ የተሻለ ህይወት መኖር ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው። እኛም እናያለን፣ ልጆቻችንም ይወርሳሉ።
04/20/2025, 14:13
t.me/fanatelevision/93366
04/20/2025, 14:13
t.me/fanatelevision/93370
04/20/2025, 14:13
t.me/fanatelevision/93373
04/20/2025, 14:13
t.me/fanatelevision/93374
04/20/2025, 14:13
t.me/fanatelevision/93369
04/20/2025, 14:13
t.me/fanatelevision/93372
31
6
10 k
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋዊያን እና ለአቅመ ደካሞች የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያደረጉት ማዕድ ማጋራት።
04/20/2025, 13:44
t.me/fanatelevision/93365
17
3
11 k
ማስታወቂያ

እጥፍ ወለድ....
********
ከባህር ማዶ ለበዓል ገንዘብ ሲላክልዎ፤
የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ ይክፈቱ!

• ከመደበኛው ሂሳብ እጥፍ ወለድ ያስገኛል ፣
• ለውጭ ሀገር ጉዞዎ ቅድሚያ የውጪ ምንዛሬ ያገኛሉ፡፡

ከወዲሁ መልካም የትንሣኤ በዓል እንመኝልዎታለን!
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #saving #foreigncurrency #banking #ethiopia #easter
04/20/2025, 12:39
t.me/fanatelevision/93364
33
4
9.8 k
ጊዜያዊ ችግሮቻችንን በመረዳዳት እየተሻገርን ለዘላቂ ልማታችን በመስራት የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጊዜያዊ ችግሮቻችንን በመረዳዳት እየተሻገርን ለዘላቂ ልማታችን በመስራት የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ 25ኛውን እና 26ኛውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል አገልግሎት ማስጀመራቸውን አስታውቀዋል። ከ2014 ጀምረን በቀን አንድ ጊዜ እንኳን…

https://www.fanamc.com/archives/290558
04/20/2025, 12:06
t.me/fanatelevision/93363
30
6
10.0 k
ከንቲባ አዳነች አቤቤ 25ኛውን ተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 25ኛውን ተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ጉራራ ቅርንጫፍ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በአዲሱ ማዕከል የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞችና ለተለያዩ ማህበራዊ ችግርች ለተጋለጡ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት÷ ከተማ አስተዳደሩ ከግሉ ዘርፍ ጋር በመተባበር የምገባ…

https://www.fanamc.com/archives/290555
04/20/2025, 11:03
t.me/fanatelevision/93362
3
9.6 k
04/20/2025, 10:18
t.me/fanatelevision/93361
04/20/2025, 10:18
t.me/fanatelevision/93358
04/20/2025, 10:18
t.me/fanatelevision/93359
04/20/2025, 10:18
t.me/fanatelevision/93360
37
3
9.2 k
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያደረጉት ማዕድ ማጋራት በምስል፡-
04/20/2025, 10:18
t.me/fanatelevision/93352
04/20/2025, 10:18
t.me/fanatelevision/93357
3
9.3 k
04/20/2025, 10:18
t.me/fanatelevision/93353
3
9.8 k
04/20/2025, 10:18
t.me/fanatelevision/93355
3
9.4 k
04/20/2025, 10:18
t.me/fanatelevision/93354
04/20/2025, 10:18
t.me/fanatelevision/93356
3
9.6 k
04/20/2025, 10:12
t.me/fanatelevision/93350
3
8.2 k
04/20/2025, 10:12
t.me/fanatelevision/93348
3
8.5 k
04/20/2025, 10:12
t.me/fanatelevision/93349
3
9.8 k
04/20/2025, 10:12
t.me/fanatelevision/93351
24
3
7.8 k
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋዊያን እና ለአቅመ ደካሞች የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል።
04/20/2025, 10:12
t.me/fanatelevision/93347
15
2
8.5 k
የተለያዩ ሀገራት ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆን በመመኘት÷ የበዓል ወቅት ለኢትዮጵያውያን ጤና፣ ሰላም እና ተስፋን ይዞ እንዲመጣ እምነት አለኝ ብለዋል። በኢትዮጵያ…

https://www.fanamc.com/archives/290548
04/20/2025, 10:06
t.me/fanatelevision/93346
18
2
10 k
የትንሣኤ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትንሣኤ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉን በማስመልከት የሃይማኖት አባቶች ባስተላለፉት መልዕክት በዓለ ትንሣኤ የእግዚአብሔር ፍቅር መገለጫና የተስፋችን ማሳያ መሆኑን ልንገነዘብ ይገባል ብለዋል። በዓለ ትንሣኤውን ስናከብርም ለእግዚአብሄር ክብርና ለሰው ልጆች ደኀንነት በአንድነት በመቆም መሆን እንዳለበትም አስገንዝበዋል። የትንሣኤ በዓል የክርስቶስን መነሣት ያስተማረን የምሥራች መሆኑንም…

https://www.fanamc.com/archives/290544
04/20/2025, 08:54
t.me/fanatelevision/93344
24
5
9.1 k
የበዓል ወቅት አመጋገብ ጥንቃቄ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ እንደሚችል የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በመሆኑም የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ይመክራሉ፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ መመገብ ጨጓራን ለህመም የመዳረግ ዕድሉ ከፍተኛ ስለሚሆን ነው ይላሉ፡፡ ጥንቃቄ የጎደለው አመጋገብ ከሆነ÷ እንደ ሆድ መንፋት፣ የሆድ ቁርጠት፣ የጨጓራ…

https://www.fanamc.com/archives/290540
04/20/2025, 07:15
t.me/fanatelevision/93342
22
9.1 k
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን አስፈሰኩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ ድጋፍ የሚሹ ወገኖች፣ አካል ጉዳተኞች እና ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች የተጋለጡ ወገኖችን አስፈስከዋል። ፆም የምናስፈታው በባህላችን መሰረት ሌሎች ፆም በሌሊት ሲፈቱ እና በዓሉን በድምቀት ሲያከብሩ ጠያቂ የሌላቸው አረጋውያን፣ የሀገር ባለውለታዎች እና ለተለያዩ ማህበራዊ…

https://www.fanamc.com/archives/290537
04/20/2025, 07:13
t.me/fanatelevision/93341
23
1
9.7 k
ሞት ድል የሆነበት ትንሣኤ!

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የትንሣኤ በዓል እየተከበረ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል መምህራን እንደሚሉት፤ ትንሣኤ ምዕመኑ መከባበርና አንዱ ለአንዱ መልካም ማድረግን የሚማርበት ዐውድም ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያን አስተምኅሮ ክርስቲያኖች በዓለ ትንሣኤን የሚያከብሩበት ዐውድ እና የሚገልጹበት ሃይማኖታዊ መስተጋብሮች እጅግ ብዙ መሆናቸውን በማንሳት፤ ከእነዚህ መካከል…

https://www.fanamc.com/archives/290534
04/20/2025, 07:10
t.me/fanatelevision/93340
32
3
11 k
https://youtu.be/lIa1JpvtriI?si=48CPNxJDYn1Au-Hi
04/19/2025, 22:28
t.me/fanatelevision/93338
20
3
11 k
https://www.youtube.com/watch?v=JdC8AaZ3HfM
04/19/2025, 21:30
t.me/fanatelevision/93337
32
4
11 k
https://www.youtube.com/watch?v=xvvK8Yg7ikg
04/19/2025, 20:20
t.me/fanatelevision/93336
17
3
10 k
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች፤ ቢንያም ፍቅሩ (2) እና አብዱ ሳሚዮ ሲያስቆጥሩ፤ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከሽንፈት ያልታደገች ብቸኛ ግብ ደግሞ ቡልቻ ሹራ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ፈረሰኞቹ ከሁለት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ…

https://www.fanamc.com/archives/290527
04/19/2025, 20:02
t.me/fanatelevision/93335
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች፤ ቢንያም ፍቅሩ (2) እና አብዱ ሳሚዮ ሲያስቆጥሩ፤ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከሽንፈት ያልታደገች ብቸኛ ግብ ደግሞ ቡልቻ ሹራ ከመረብ አሳርፏል፡፡

ፈረሰኞቹ ከሁለት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል የተመለሱበትን ውጤት አስመዝግበዋል፡፡

ውጤቱን ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ34 ነጥብ 9ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ፤ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በ11 ነጥብ ወራጅ ቀጠና 18ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡
04/19/2025, 20:01
t.me/fanatelevision/93332
04/19/2025, 20:01
t.me/fanatelevision/93334
Search results are limited to 100 messages.
Some features are available to premium users only.
You need to buy subscription to use them.
Filter
Message type
Similar message chronology:
Newest first
Similar messages not found
Messages
Find similar avatars
Channels 0
High
Title
Subscribers
No results match your search criteria